በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ስደተኞች እና ስደተኞች የጤና እንክብካቤ

እንግሊዝኛ ደግሞምንም እንግሊዝኛ

የጤና ኢንሹራንስ ለስደተኛ።. ለሕክምና እንዴት ነው የምከፍለው?

Health insurance for refugees

ለሕክምና እንዴት ነው የምከፍለው

Going to the doctor or hospital can cost a lot of money in the United States. This is why it is important to have health insurance.

ወደ ሐኪም እና ሆስፒታል መሄድ ብዙ ገንዘብ ሊያወጣ ይችላል። ለዚህ ነው የሕክምና ኢንሹራንስ አስፈላጊ ሚሆነው። የጤና ኢንሹራንስ ኩባንያ ለሕክምና ይከፍላል።

What is health insurance?

የጤና ኢንሹራንስ ለስደተኛ ፡- ወደ United States ስትመጡ ፡ የመቀበያ ተወክል ለጤና ኢንሹራንስ ያስመዘግባችሗል። “የስደተኞች የሕክምና እርዳታ” የሚባል ፕሮግራም ነው አብዛኛው ስደተኛ የሚጠቀመው። ልጆች ካሎት ወይም በእድሜ ገፋ ያሉ ከሆኑ ፡ የጤና ኢንሹራንሳቹ ከሌላ መንግስት ፕሮግራም ሊመጣ ይችላል።

Health insurance, or medical insurance, is an amount of money you pay every month to an insurance company. The monthly cost of the insurance is called the premium.

ከስምንት ወር በሗላ ፡ የራሳቹ ጤና ኢንሹራንስ ማግኘት ይኖርባችህሗል። በአስቸኳይ ሕክምና ወይም ቀዶ ጥገና ካስፈለጎት ፡ ብዙ ገንዘብ ሊያስወጦት ይችላል። የጤና ኢንሹራንስ ሲኖራቹ ፡ ኩባንያው ለሕክምና ይከፍላል።

Healthcare for immigrants is not very different from healthcare for native-born Americans, but sometimes it can be confusing. The simplest way to explain it is that when you have medical expenses, the insurance company helps pay them. A medical emergency or surgery can cost many thousands of dollars. It is better to pay the premium every month than suddenly get a huge bill from a hospital. In general, healthcare for immigrants and refugees is the same as for native-born Americans. The differences in health insurance are based on age, employment, any health problems you currently have, and how much money you make.

የጤና ኢንሹራንስ ሚኖራቹ : ለኢንሹራንስ ኩባንያ ስትከፍሉ ነው። አንዳንድ ኢንሹራንስ ፕሮግራሞች በመንግስት አስተዳድር ስር ናቸው። ይህም ደግሞ ህዝባዊ ጤና ኢንሹራንስ ይባላል።

How do I get health insurance?

የግልም ጤና ኢንሹራንስ አለ። በUnited States ውስጥ አብዛኛው መስሪያ ቤት ለሰራተኛው ጤና ኢንሹራንስ ይከፍላል። ስራ ስትፈልጉ ፡ ለጤና ኢንሹራንስ የሚከፍሉ ቦታዎች ቢፈልጉ ጥሩ ነው። ይህ ቤተሰባችሁን ይረዳል። ከዚህ በታች ፡ ስለጤና ኢንሹራንስ የበለጠ መረጃ ይገኛል።

In the United States, you can:

ቁልፍ ቃል:- ብቁነት።

  • get covered through government (public health) insurance programs, or
  • get insurance through your job with help from your employer, or
  • buy health insurance yourself.

ብቁነት ማለት የሆነ ነገር ለማግኘት በቂ መሆን ወይም አስፈላጊ ነገሮችን ማስሞላት። ለጤና ኢንሹራንስ ብቁነታችሁን ፡ ለእርሶና ለቤተሰቦቻችሁ ፡ መንግስት ይወስናል። ይህ ማለት መንግስት ምህ አይነት የጤና ኢንሹራንስ እንደሚሰጣችሁም ይወስናል። ሲወስኑም ፡ ምን ያህል ገንዘብ ገቢ እንዳላችሁ ፡ ስንት ልጆች ፡ እና እድሜ አይተው ነው። ስራ ስትጀምሩ የራሳቹ ጤና ኢንሹራንስ ማግኘት ትችላላቹ።

Being covered is the same as being insured. They both mean you are protected from having to pay large medical bills.

የጤና ኢንሹራንስ አይነቶች ለስደተኞች ።

Government health insurance programs

መሃበራዊ የጤና ኢንሹራንስ ለስደተኞች።

Are you eligible?

የ ያገናዘበ እንክብካቤ ህግ

Being eligible for something means can you get something or qualify for something. The government will decide if your and your family are eligible for government programs. To decide if you are eligible, they look at how much money you make, how many children you have, and how old you are. Healthcare for immigrants and refugees may be cheap or free, since you may not be making much money at first.

የ ያገናዘበ እንክብካቤ ህግ ወይም “ኦባማ እንክብካቤ” አብዛኛውን የUS ነዋሪ የጤና ኢንሹራንስ እንዲኖረው ያስገድዳል። Obamacare ለስደተኞች እና ለሌላውም አሜሪካዊ ትሩ ነው : በመንግስት እርዳታ በአነስተኛ ገንዘብ የጤና ኢንሹራንስ መግዛት ስለሚያስችል።

Medicaid

ስለ ያገናዘበ እንክብካቤ ህግ በ www.healthcare.gov. ላይ የበለጠ መረጃ አለ።

Medicaid is a public health insurance program run by the state you live in. The program provides help to individuals and families that are low-income or have disabilities. Some refugee families will get Medicaid when they first arrive in the United States. Criteria for eligibility vary by state.

የ Medicaid

Medicare

Medicaid የህዝብ ጤናኢንሹራንስ : በየክልሉ ሚመራ ነው። ፕሮግራሙም ዝቅተኛ ገቢ እና ለአካል ጉዳተኛ ሕክምና ለሰው እና ቤተሰብ የሚሰጥ ነው። አንዳንድ ስደተኛ ቤተሰብ ወድያው ወደ United States ሲመጡ Medicaid ያገኛሉ። ለብቁነት መድረስ የሚያስፈልጉት ነገሮች በያንዳንዱ ክልል ይለያል። እድሜ ወሳኝ አይደለም። እድሜ ወሳኝ አይደለም። Medicaid በክልል እና በፌዴራል መንግስት ሚከፈልለት ፕሮግራም ነው።
Medicare is a public health insurance program run by the US government. Medicare is available to all adults age 65 and older and to disabled citizens of all ages. Medicare offers a plan to assist with the costs of prescription drugs. Learn more about Medicare.

CHIP

ሜዲኬር

The Children’s Health Insurance Program (CHIP) pays for healthcare for low- to middle-income families with young children. CHIP is a good program because it pays for your children’s doctor appointments and medical care. It is important for refugee families to take their children to the doctor for yearly check-ups and for immunizations. Search for your state’s CHIP program.

Medicare የፌደራል መንግስት ዋና ጤና ኢንሹራንስ ነው። Medicare በእድሜ ከ65 በላይ ለሆኑ እና በአካል መሰናከል ለተጠቁ ሰዎች ይሰጣል። ለአንድ አንድ ሕክምና ወቺዎች ሲከፍል ፡ የቀረው በተተካሚው ይከፈላል። የአይን ፡ የመስማት ፡ የጥርስ ሕክምና ፡ እና አንድ አንድ ሌሎች ሕክምናዎች በMedicare አይደገፉም። ስለዚህ ሌላ የጤና ኢንሹራንስ በተቸማሪ ሊያስፈልግ ይችላል። በዚህም ላይ Medicare ተቸማሪ አማራጭ ‘Part D’ የሚባል ለመድሃኒት ክፍያ አለው።

WIC

ስለ ሜዲኬር. ተቸማሪ መረጃ

Women, Infants, and Children (WIC) is a state-by-state managed healthcare program that specifically helps children younger than five years of age, pregnant women, and breastfeeding mothers. The program focuses on nutrition, food supply, and improving access to healthcare and social welfare services.

CHIP

If you are low-income and have a baby, this is a good program. Learn more and search your state’s WIC program.

የልጆች ጤና ኢንሹራንስ ፕሮግራም ወይም CHIP ፡ ልጆች ላላቸው ቤተሰቦች እርዳታ ይሰጣል። Medicaid ለቤተሰቦች ጥሩ ሲሆን ፡ የአንድ አንድ ቤተሰብ ገቢ ስለሚበዛ አይሰጣቸውም ፡ ሆኖም የራሳቸው ጤና ኢንሹራንስ ለመግዛት በቂ ገንዘብ ላይኖራቸው ይችላል። በየአመቱ ለክትባት እና ምርመራ ወደ ሐኪም ቤተሰቦች ልጆችን መውሰድ አለባቸው። CHIP ጠቃሚ ነው ለምን ለልጆች ሕክምና ስለሚከፍል።

Private health insurance

የክልላችሁን CHIP ፕሮግራም ፍለጋ

Many Americans have private health insurance and do not use public health insurance programs. This is because companies often pay for private health insurance for their workers.

ለዋልታ

Workplace health insurance

የሴቶች ፡ ህፃናት ፡ እና ልጆች በክልል ሚስተዳደር የጤና ፕሮግራም ፡ ከአምስት አመት በታች ላሉ ልጆች አና እርጉዝ ወይም ጡት በማጥባት ላይ ላሉ እናቶች ነው። ፕሮግራሙ በአመጋገብ ፡ የምግብ አቅርቦት ፡ እና ሕክምና ማግኛ መንገዶችን ስለማሻሽል ነው። ዝቅተኛ ገቢ ላላቹ እና ልጆች ላሏቹ ፡ ይህ ጥሩ ፕሮግራም ነው።

When you look for a job, you should try to find a job that offers health insurance. This will help your family. The employer pays most of the cost and the employee pays a small amount. For an extra amount, employees can usually choose to include their husband or wife and any children they have on the same insurance plan.

If you leave your job, you may be allowed to keep your insurance coverage for a while, through a government plan called COBRA. COBRA is only for a short period, and you may have to pay the whole premium yourself, but it will keep you covered between jobs..

የግግል ጤና ኢንሹራንስ ለስደተኞች

Paying for insurance without an employer

አብዛኛው አሜሪካዊ የግል ኢንሹራንስ ነው ያላቸው እና የህዝባዊ ጤና ኢንሹራንስ አየጠቀሙም። በUnited States ውስጥ አብዛኛው መስሪያ ቤት ለሰራተኛው ጤና ኢንሹራንስ ይከፍላል። አብዛኛው ጊዜ ፡ መስሪያ ቤቱ ለሕክምና በብዛት የከፍላል ፡ ሰራተኛው ትንሽ ሲከፍል።

If you do not have an employer offering health coverage, and if you are not eligible for a government program, you will have to buy private health insurance. This can be expensive. You may be eligible for help with your premiums through the Affordable Care Act.

የህ ማለት ኩባንያው አብዛኛውን ሲከፍል ፡ ሰራተኛው አነስተኛ ገንዘብ መክፈል ይኖርበታል። የወር ኢንሹራንስ ክፍያውም ፕሪሚየም ይባላል። የወር ኢንሹራንስ ክፍያውም ፕሪሚየም ይባላል። ሰራተኛውም ባለቤታቸውን እና ልጆቻቸውን በአንድ ጤና ኢንሹራንስ ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

The Affordable Care Act

ስራችሁን ከለቀቃችሁም የጤና ኢንሹራንሳችሁን የመቀጠል መንገድ አለ ፡ ይህም የፌደራል ምድንግስት Consolidated Omnibus Budget Reconciliation Act ወይም COBRA። በCOBRA ኢንሹራንስ መቀጠል ጊዜያዊ ነው እናም ሁሉን የወር ፕሪሚየም ክፍያ ሊያስከፍሏቹ ይችላሉ።

The Affordable Care Act (ACA), also called “ObamaCare,” requires most US citizens and legal residents to have health insurance. But it also allows you to buy health insurance for a lower cost with help from the government. See if you can get coverage under the Affordable Care Act at www.healthcare.gov.

የጤና ኢንሹራንስን በግል ለመግዛትም ይቻላል መስሪያ ቤቶ ከሌለው ወይም ለራሶ ምትሰሩ ከሆነ።

College medical insurance plans

የኮሌጅ ተማሪም ከትምርት ቤቱ የጤና ኢንሹራንስ መግዛት ይችላል ፡ ግን የተወሰነ ያህል የትምርት ሰአት መማር ይኖርባቸዏል።

Students are often able to purchase healthcare insurance through their colleges. To be eligible you must be enrolled in a certain number of credits.

አብዛኛው ጊዜ የጤና ኢንሹራንስን በግል መግዛት ውድ ነው ፡ ከመስሪያቤት ጋር ክፍያውን ካልተካፈሉ።

ይህ ገጽ ሊረዳህ ኖሯል? ሳቂታ ፊት አዎ መኮሳተር ፊት አይ
የእርስዎ ግብረ መልስ እናመሰግናለን!