ፕሬዚዳንት ይወርዳልና ዎቹ አስፈፃሚ ትዕዛዝ አሜሪካ ውስጥ ስደተኞች ላይ ተጽዕኖ እንዴት?

ስደተኛን የመቀበልፕሮግራም ላይ ትልቅ ለውጥ የምያመታ ሁለተኛ አስፈፃሚ ትዛዝ ፕሬዚዳንት Trump በMarch 6, 2017 አሳልፏል>። ሁለተኛውም አስፈፃሚ ትዛዝ የመጀመሪያውን የሚተካ ነው። ለስደተኛም ምን ማለት እንደሆነ በዚ ገፅ እናስረዳለን።

ይህ አስፈፃሚ ትዛዝ ለስደተኛ ምን ማለት ነው?

አስፈፃሚ ትዛዝ ማለት ከአገሩ መሪ የሚመታ ትዛዝ ነው። በUnited States አገር እንደ ህግ ነው የሚቆተረው>>። በአሜሪካ ስደተኛን መቀበል በፕሬዚዳንት ቁጥጥር ስለሆነ: የመቀበል ፕሮግራምን ሊለውት ይችላል>>። አስፈፃሚ ትዛዙም ግን የሀገሩንደንብ ሕጎች እና የሕግ አውቺ ጉባኤ ሕጎች መስበር አይችልም።

 • ትዛዙ ስደተኛን መቀበል ለ120 ቀን ያቆማል ፣ ከተወሰኑ ሁኔታዎች በስተቀር ። ማለት ማንም ስደተኛ ለሚቀጥለው 120 ቀን (March 16, 2017 – July 14, 2017) United States አይቀበልም ፣ ከተወሰኑ ሁኔታዎች በስተቀር ።
 • 120 ቀን በሗላ የተፈቀደላቸውም ስደተኞች ተቸማሪ ፈተና ሊሰጣቸው ይችላል ወደ U.S. ለመምጣት። ሀገር ላሉትም ፡ ግምገማ እና ቃለ መጠይቅm ሊያዘገይ ይጭላል>>
 • ሌላው ደግሞ ፡ ትዛዙ ከስድስት ሐገሮች ማንም ሰው ወደ United States 90 ቀን (March 6, 2017 – June 14, 2017) እንዳዪመጡ ያግዳል። እነዚህም አገሮች፡ኢራን ፡ ሱዳን ፡ ሶሪያ ፡ ሊቢያ ፡ ሶማሊያ ፡ የመን። GreenCard ያላቸው እና ለሁለቱም ሃገር ዜግነት ያላቸው ሰዎች በዚ አይታሰቡም። እናንተ ወይም ምታውቁት ሰው ከሕግ ውች ተይዘው ከሆነ ለairport@refugeerights.org ወይም በቅርብ ላለ ACLU ይናገሩ። ከ90 ቀን በኋላ ትዛዙ ልያበቃ ይችላል። GreenCard ከሌላቹ ፣ US ውች ሌላ አገር በዚ ጊዜ እንዳይሄዱ። ግድ ከሆነ እና GreenCard ካላቹ አስቀድማቹ ፍቃድ ይቀበሉ ከመጏዛቹ በፊት ከፍርድ ቤት ወይም Embassy ፍቃድ መቀበል ግዴታ ነው።
 • U.S. በዚ አመት 50,000 ስደተኞች ይቀበላል ከልማዱ 110,000 ቀንሶ። እስከ አሁን ወደ 35,000 ስደተኞች ስለተቀበሉ የቀረው 15,000 July 14, 2017 ይቀበላሉ።
 • March 16, 2017 በፊት ወደ US ለመምጣት የተፈቀደላቸው ስደተኞች አሁንም ይፈቀድላቸዋል።

እኔ ስደተኛ ብሆን ይህ አስፈፃሚ ትዛዝ ለኔ ምን ማለት ነው?

 • United States ውስጥ ላለው ስደተኛ ላይ ይህ ትዛዝ ህጋዊ ሁኔታ ላይ ተጽዕኖ አያደርግም። ህጋዊ ሁኔታም አይቀየርም። አሁንም ከአንድ አመት በኋላ ለGreen Card አምስት አመት በኋላ ለዜግነት ማመልከት ይቻላል።
 • በስደት ላይ ያሉ ቤተሠብ ከኃገር ውጭ ወደ United States ለመቀበል እየጠበቃቹ ከሆነ ይህ የበለጠ ጊዜ ሊፈጅ ይቺላል። ሂደቱም ሊከብድ ይችላል።
 • ቤተሠቦችም ከታገዱት አንዱ አገር ከሆነ ወደ United States 90 ቀን ለመምጣት አይፈቀድላቸውም። ከዛም በኋላ ሌላ ተቸማሪ የVisa ሂደት ይጠየቃሉ።

 

የህግ እርዳታ ብትፈልጉ?

በዚህ አስፈፃሚ ትዛዝ ምክንያት አስቸኯይ ይህግ ጉዳይ ወይም ስደተኛ ቤተሰብ ወደ United States ለማምጣት ሂደት ላይ ካሉ Refugee Assistance Project ሊረዳቹ ይችላል። IRAP ምክር እና መረጃ ሊሰጣቹ ይቻላል ግን በዚህ አስፈፃሚ ትዛዝ ያልተፈቀደለትን ሰው ወደ U.S. ለማስገባት ኃይል የለውም።

info@refugeerights.org

 

ምን ማድረግ ይቻላል?

አብዛኛውም አሜሪካዊ ስደተኛን ለመቀበል ፈቃደኛ ነው። Ye የህግ መብታቹ በዚ ትዛዝ ብቻ አይለወጥም። በUS ሕግ የተጠበቃቹ ናቹ። ስደተኛ ብዙ ቺግር ያሳልፋል ግን ጠንካራ መሆናችንን እናውቃለን።.

አሁን አራት ነገሮች ማድረግ ይችላሉ :

 • ተስፋ አትቁረጡ አዲስ ሕይወታቹን U.S. መመስረት ቀጥሉ። ለሌሎችም ስደተኞች ወክል ናቹ።
 • ስደተኛ ሁኔታ ማብቅያ ቀን የለውም ግን ሁሉም ስደተኛ GreenCard endimokir እንዲሞክር እንመክራለን ( 1-አመት በኋላ)እና ለዜግነት ( 5-አመት በኋላ)። ለፈተናውም ዝግጅት Refugee Center Online ነጻ ትምህርት መውሰድ ይችላሉ።
 • ከተመቻቹ ፡ ታሪካችሁን ተናገሩ። ሌሎች አሜሪካዊ የስደተኛን ሁኔታ ማወቅ እና መስማት በዚ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል።
 • ሌሎች እንደናንተ ያሉትንም እርዱ። በቋንቋቸው መረጃ ከዚ በታች ከፍታቹ ለሌሎች ወደ US ለመምጣት ለሚፈልጉ ስደተኞች አሳዩ።

ዘረኝነት ወይንም የጥላቻ ወንጀል ይደረሰባቹ ከሆናቹ?

ወንጀል ከደረሰባቹ ፖሊስ ጥሩ 911

በናንተ ወይም በምታውቁት ሰው ላይ በሃይማኖት ወይም በዘር ምክንያት ዘረኝነት ከደረሰባቹ እዚህ ተናገሩ https://www.splcenter.org/reporthate

 

ሌላ ጥያቄ ቢኖሮት?

ምንም ሌላ ጥያቄ ካሎት Yekirb sidetegna biro yagignu weym

Email RCO ይላኩ info@therefugeecenter.org

 

ማን ነው ስደተኛን የሚወክለው?

United States Refugee Council USA የሚባል ቡድን ከመሪዎች : አሜሪካ ከየሃገሩ ስደተኛ የመቀበል ባህሏን ለመቀተል እየሰሩ ይገኛሉ። በዚህ ቡድን ውስጥ ብዙ ድርጅቶች አሉ ሁሉም ስደተኛ ቢሮዎች ጭምር።ድርጂቶቹም ከአብዛኛው አሜሪካዊ ጋር ለስደተኞች ቆመናል።